Monday, May 12, 2014

አላሁ (ሱብሃነሁ ወተአላ) እንዲህ ይላል።

አላሁ (ሱብሃነሁ ወተአላ) እንዲህ ይላል።
وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِير
ማንኛይቱ ነፍስም ነገ ምን እንደምትሰራ አታውቅም።
ማንኛይቱ ነፍስም የት እንደምትሞት  አታውቅም።
አላህ አዋቂ ውስጥ አዋቂ ነው።
*************************
ሰው የት እንደሚሞት፣ መቼ እንደሚሞት ካላወቅ፣ በማንኛውም ቦታ እና ወቅት አላህን ሊፈራ ይገባዋል፣ ፍጡራን የማይቀረው ሞት ሳይቀድመው።

አላህ ሆይ! አንተን ከሚፈሩት ባሪያዎችህ አድርገን።

No comments:

Post a Comment